ክርስቶፈር ንኩንኩ በቼልሲ ይቆያል !
ሰማያዊዎቹን ሊለቅ እንደሚችል ሲነገር የነበረው ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቶፈር ንኩንኩ በቼልሲ እንደሚቆይ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ ተጨዋቹን ለማስፈረም ንግግር ላይ የነበሩ ቢሆንም የተጠየቀው 65 ሚልዮን ፓውንድ እንደተወደደባቸው ተነግሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን በውሰት ለማስፈረም ጥያቄ ቢያቀርቡም ውድቅ እንደተደረገባቸው ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
ዛሬ ምሽት በሚጠናቀቀው የጥር የዝውውር መስኮት በውሰት ውል ቼልሲን ይለቃል ተብሎ የሚጠበቀው ጇ ፊሊክስ መሆኑ ተነግሯል።
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA