ቼልሲ ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ!!
አክሰል ዲሳሲ የመግዛት አማራጭ በሌለው ውሰት ውል አስቶንቪላ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል::
አስቶን ቪላ ለውሰት ውሉ 5 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን የዲሳሲ ደሞዝ ሙሉ በሙሉ በአስቶን ቪላ የሚሸፈን ይሆናል::
ዲሳሲ አስቶን ቪላን መቀላቀል የፈለገው ከ10 ቀን በፊት ሲሆን ቶተንሀም ጥያቄ በያቀርብለትም አለመቀበሉ ይታወሳል።
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA