የኤንዞ ማሬስካ የቅድመ-አስቶን ቪላ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ሀሳቦች
✅ማሬስካ ስለሳንቼዝ ፀጉር ቁርጥ
'እንደገና መጫወት ከፈለግክ እንደ እኔ ፀጉር አንድ አይነት መሆን አለብህ ብዬዋለው!'(😂😂)።
✅ማሬስካ
ምንም ተጨማሪ ጉዳት የለንም። ኖኒ እስከ ኢንተርናሽናል እረፍት ድረስ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ያኔ ብዙ ተጫዋቾችን ማግኘት እንችላለን ምናልባት ሁሉም ያኔ ለኛ ትልቅ መነቃቃት ሊሆን ይችላል"
✅ማሬስካ ስለአስቶን ቪላ
"ቡድኑ በጣም ጥሩ ነውእንዴት መጫወት እንደሚፈልጉ በግልፅ ያውቃሉ አሰልጣኙ ምናልባት ከምርጦቹ አንዱ ነው።"
✅ማሬስካ፡
"አሁን 13 ጨዋታዎች ቀርቶናል ኢላማው በአራት ደረጃዎች ውስጥ መጨረስ ወይም በጥሩ ሁኔታ መጨረስ ነው። አሁን ያለንበትን አስቸጋሪ ጊዜ ምክንያት ጉዳት ከዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ሊሆን ይችላል ወሳኝ ተጫዋቾች ከሜዳ ውጪ ናቸው።"
✅ማሬስካ ስለታይሪቅ ጆርጅ
"ወጣት ነው ነገር ግን ተጨዋቾች ስለተጎዱ ያለብንን መጠቀም አለብን እሱ ጥሩ እየሰራ ነው አንዳንድ ጊዜ የተለያዩ አማራጮች ስለሌለን ለእሱ እድል መስጠት አለብን እሱ ሊረዳን እንደሚችል ተስፋ እናደርጋለን."
✅ማሬስካ ስለጉስቶ
"በማሎ በጣም ደስተኛ ነኝ። ከእኛ ጋር ጥሩ እየሰራ ነው በዚህ ሰአት ተጫዋቾችን ለመዳኘት በውጤቱ መሰረት እንመዝናቸዋለን። ጥሩ ሩጫ ላይ በነበርንበት ጊዜ ማሎ በጣም ይረዳናል እሱ ወሳኝ ተጫዋች ነው"
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA