▪️አርሰናል ነክ የሆኑ መረጃዎችን በመለጠፍ የሚታወቀው MO ARSENAL ከቀናት በኋላ በሚከፈተው የዝውውር መስኮት አርሰናል በቡካዮ ሳካና ራሂም ስተርሊንግ ጉዳት ምክንያት የክንፍ ተጫዋች ማስፈረም አለበት ለሚል ሰው ምላሽ ስቷል።
MO ARSENAL በምላሹም፡ ለአጭር ጊዜ የውሰት ውል የሚሆን ተጫዋች ካላገኙ በስተቀር ይህ ሊፈጠር አይችልም። አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት ለአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ምንም አይነት ገንዘብ አያወጣም።
ማስፈረም የሚፈልጓቸውን ሁለት ተጫዋቾች በደምብ ያውቋቸዋል እነሱን ደሞ በጥር የዝውውር መስኮት ማስፈረም የማይቻል ነው።
ክንፍ ላይ ማስፈረም የምንፈልገው በፈረንሳይ ሊግ እየተጫወተ ሲሆን የፊት አጥቂው ደሞ በኒውካስል እየተጫወተ ይገኛል ሲል ምላሽ ሰቷል።
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL