ከርዕስ ዉጪ!
ለእግር ኳሱ አለም ከሜሲ ጋር በመሆን ለብዙዎች ተምሳሌት ከሆኑት እናም ከ 21 ዓመታት በላይ እግር ኳስን በወጥነት ሲጫወት የዘለቀው ፣ የእግርኳስ የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ፖርቱጋላዊው ኮከብ ክሪስትያኖ ሮናልዶ በዛሬው ዕለት 40ኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል ፣ መልካም ልደት ❤️
አንዳንዴ ሜሲ ፣ ሮናልዶ እያልን ሳንከራከር ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት እንልመድ 🫡
SHARE | @ETHIO_ARSENAL