የDavid ምርጥ ንግግሮች
Share:@ETHIO_SIGMA_ET
1: "ምርጥ መሆን ሳይሆን ትናንት ከነበረው ማንነትህ የተሻለ መሆን ነው."
2: " ሲደክምህ አታቁሙ፤ስትጨርስ አቁም"
3: "ከተለመዱት ሰዎች መካከል ያልተለመደ ሁን።"
4: “መከራ እውነተኛ የሕይወት ፈተና ነው።”
5: "የምታደርጋቸው በጣም አስፈላጊ ንግግሮች ከራስህ ጋር የምታደርጋቸው ናቸው።
Share:@ETHIO_SIGMA_ET