ሰነፎች ሁሌም ምክንያት ይደረድራሉ ዛሬ ደብሮኛል፣ ይህ ለኔ አይሆንም፣ ደክሞኛል፣ አልችልም ፣ ያለነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው..... ምናምን
ዛሬ ካልሆነ መቼም አይሆንም ምክንያት ዛሬን እንጅ ንጉሥ ለመኖርህ ዋስትና የለህም!!!
ደካማ ነህ ምክንያት ማንም ያን ነገር ሆኖ አልተፈጠረም!!
ያባትህ ልጅ አደለህም ምክንያት እሱ ደከመኝ ብሎ አያቅም!!!
ደደብ ነህ ምክንያት እዚህ ምድር ላይ የተፈጠሩ ነገሮች በሙሉ ለሰው ልጆች ነው!!
ምን አገባህ ምክንያት አንተ የምትመኛት ሀገር በአንድ ወቅት ከኢትዮጵያ የባሰች ነበረች!!
ለስንፍናህ ምክንያት አትደርድር ሞክር ሁሌ ማሸነፍ እንደሌለ ሁሉ ሁሌ መሸነፍም ይህም አስተውል:-
SHARE:@ETHIO_SIGMA_ET

የሰሩ እጆች ብራዝሌት ክብር ሲያጠልቁ ያልሰሩት ደሞ ካቴና ካቴናው ደሞ የህሊና ነው!!!
SHARE:@ETHIO_SIGMA_ET