በክፉ ቀን ሳትርቅ በሽታውን ሳትንቅ
ሳትሰስት ሰተሀት ከአካልህ ኩላሊት
ስትድን ብትከዳ ቀንክን አጨልማ አድርጋብህ ለሊት
ያንተ ነገር ቢያምም አይደንቅም የልጇ
ምክንያት
እንኳን በአንተ ጊዜ ድሮም በአዳም ጊዜ እግዜር ሳለ ደጇ
ከትዛዙ ይልቅ እባብ ነው ወዳጇ
ን
ቃ
እክደከ ሴት' ጣን
SHARE @Ethio_sigma_Et
ሳትሰስት ሰተሀት ከአካልህ ኩላሊት
ስትድን ብትከዳ ቀንክን አጨልማ አድርጋብህ ለሊት
ያንተ ነገር ቢያምም አይደንቅም የልጇ
ምክንያት
እንኳን በአንተ ጊዜ ድሮም በአዳም ጊዜ እግዜር ሳለ ደጇ
ከትዛዙ ይልቅ እባብ ነው ወዳጇ
ን
ቃ
እክደከ ሴት' ጣን
SHARE @Ethio_sigma_Et