የጣሊያን ሴሪኤው ቡድን ካግሊያሪ አዲስ ስታዲየም ሊያስገነባ መሆኑ ተገልጿል ፤ ክለቡ ከከተማው አስተዳደር ጋር ተወያይቶ ስታዲየም የሚሰራበትን መሬት ተረክቧል ።
ካግሊያሪ ለ2032ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ የሚደረግበትበት ስታዲየም ለማድረግ እየሰሩ ነው ፤ ስታዲየም ሙሉበሙሉ ሲጠናቀቅ ጂጂ ሪቫ የሚባል ስም እንደሚሰጠው ተዘግቧል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
ካግሊያሪ ለ2032ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ የሚደረግበትበት ስታዲየም ለማድረግ እየሰሩ ነው ፤ ስታዲየም ሙሉበሙሉ ሲጠናቀቅ ጂጂ ሪቫ የሚባል ስም እንደሚሰጠው ተዘግቧል ።
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa