የUAEው ሚዲያ ስራ አቋረጠ።
መቀመጫውን የተባበሩት ዓረብ ኤሜሬትስ (UAE) አቡ ዳቢ ያደረገው አል አይን ኒውስ (Al Ain) ዲጂታል ሚዲያ የአማርኛ የአገልግሎቱን አቋርጧል።
የ2015 (እ.ኤ.አ) የተቋቋመውና ከ " ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን ኢንቬስትመንት ፍሪ ዞን ኤል.ኤል.ሲ " ኩባንያ የንግድ ምልክቶች አንዱ የሆነው አል አይን ኒውስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ በይፋ ባይታወቅም ከትላንት በስቲያ አንስቶ የአማርኛ አገልግሎት አቁሟል።
የዲጂታል ሚዲያው ቢሮውን ዘግቶ ከኢትዮጵያ ጠቅላሎ ሊወጣ እንደሆነም ተሰምቷል።
አል አይን አማርኛ ባለፉት ዓመት በአብዛኛው የተለያዩ ሀገራት የውጭ ሀገራት መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወሳል።
ሚዲያው አገልግሎቱን ስላቆመበት ምክንያት ተጨማሪ መረጀ ካለ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@Ethio_fastnews