🚨MoH
➡️የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሚያዚያ 1-3/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
➡️ፈተናው ከስር በተገለፁት የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው ምዝገባ ላጠናቀቁ ተመዛኞች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።
የፈተናው መርሐግብር
ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም
➡️Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia and Psychiatric Nursing
ሚያዝያ 2/2017 ዓ.ም
➡️Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery
ሚያዝያ 3/2017 ዓ.ም
➡️Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science
@Ethio_fastnews🤩