የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያ ግብኝታቸውን ሰረዙ
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ በኢትዮጵያና ኬንያ ሊያደርጉት የነበረውን ይፋዊ ጉብኝት መሠረዛቸውን የፈረንሳዩ አፍሪካ ኢንተሌጀንስ ድረገጽ ዘግቧል።
ሩቢዮ፣ በቅርቡ በጸጥታና ንግድ ዙሪያ ለመወያየት በናይሮቢ እና አዲስ አበባ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን የዜና ምንጩ ቀደም ሲል ዘግቦ ነበር።
ሩቢዮ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ሊያደርጉት ያቀዱት ውይይት፣ ቻይና በኢትዮጵያ ላይ ያላትን ተጽዕኖ ለመግታት ያለመ ጭምር እንደኾነም ዘገባው ጠቅሶ እንደነበር ይታወሳል።
@Ethio_fastnews🤩