የአሜሪካው ፔንታጎን ፣ በሱማሊያ የባሕር ግዛት ውስጥ በኹለት ጀልባዎች ላይ ሚያዝያ 8 ቀን የአየር ጥቃት መፈጸሙን ዛሬ ባወጣው መረጃ ገልጧል።
ፔንታጎን በጀልባዎቹ ላይ የአየር ጥቃቱን የፈጸመው፣ ጀልባዎቹ "የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን" ወደ አልሸባብ በማጓጓዝ ላይ እንደኾኑ ስለደረሰበት እንደኾነ ጠቅሷል።
ፔንታጎን የጀልባዎቹን መነሻ ባይገልጽም፣ የየመን ኹቲዎች ለአልሸባብ የተራቀቁ የጦር መሳሪያዎችን እንደሚልኩ ግን አሜሪካ ካሁን ቀደም መግለጧ አይዘነጋም።
@Ethio_fastnews🤩