🗣️ || ኩዊቪን ኬሌኸር፦
“አርነ ስሎትን ማነጋገር እፈልጋለሁ። ስሜ ከሌሎች ክለቦች ጋር እየተያያዘ ነው። ቋሚ ግብ ጠባቂ መሆን እፈልጋለሁ። ለዛ ነው ከክለቡ መልቀቅ የፈለኩት። አዎ አርነ ቋሚ እንደሚያደርገኝ ቃል ከገባልኝ ግን እቆያለሁ። አሁን ባለው ሁኔታ ግን ለኔ ክለቡን መልቀቅ ጥሩ ውሳኔ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በ እግር ኳስ ህይወቴ በቂ የመጫወቻ ጊዜ ስለምፈልግ።”
@ethioliverpool143 @ethioliverpool143