🔻 I ታይለር ሞርተን የአርቢ ሌይፕዚሽ ቀልብን ብቻ አይደለም የሳበዉ። ሴቪያ ፣ ፌይኑርድ ፣ ፍራንክፈርት እና አንዳንድ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ታይለር ሞርተንን ይፈልጉታል።
አርቢ ሌይፕዚሽ ሞርተንን በቋሚ ዉል ለማስፈረም እጅግ ትልቅ ፍላጎት አላቸዉ።
ምንጭ፦ ፓዉል ጆይስ🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
አርቢ ሌይፕዚሽ ሞርተንን በቋሚ ዉል ለማስፈረም እጅግ ትልቅ ፍላጎት አላቸዉ።
ምንጭ፦ ፓዉል ጆይስ🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143