🇭🇺|| ትላንት ምሽት በጀርመን ብሄራዊ ቡድንና በሃንጋሪ ብሔራዊ ቡድን መካከል የተደረገው ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 99ኛው ደቂቃ ላይ ዶምኒክ ሶቦስላይ በፍጹም ቅጣት ምት በፓኔንካ ጎል አስቆጥሮ ሃገሩን ከሽንፈት መታደግ ችሏል
ዶሚኒክ ሶቦስላይ ለሃገሩ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ከፍተኛ ቁጥራዊ ስታቲክሶችን ማስመዝገብ ከጀመረ ሰነባብቷል ለአብነት ያክል በትላንቱ ምሽት ጨዋታ ፡-
🔺| በሜዳ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች ብዙ እድሎች ፈጥሯል (7)
🔺| ብዙ ፋውሎችን አሸንፏል (2)
🔺| ብዙ ኳሶችን መልሶ ነጥቋል (8)
🔺| ብዙ ኳሶችን ነጥቋል (3)
ድንቅ ግዜን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ማሳለፍ ችሏል
የሶቦን ግብ ለመመልከት 👉 GOAL
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ዶሚኒክ ሶቦስላይ ለሃገሩ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ከፍተኛ ቁጥራዊ ስታቲክሶችን ማስመዝገብ ከጀመረ ሰነባብቷል ለአብነት ያክል በትላንቱ ምሽት ጨዋታ ፡-
🔺| በሜዳ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች ብዙ እድሎች ፈጥሯል (7)
🔺| ብዙ ፋውሎችን አሸንፏል (2)
🔺| ብዙ ኳሶችን መልሶ ነጥቋል (8)
🔺| ብዙ ኳሶችን ነጥቋል (3)
ድንቅ ግዜን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ማሳለፍ ችሏል
የሶቦን ግብ ለመመልከት 👉 GOAL
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143