ሁሉም ሰው 100% ከአንዲ ሮበርትሰን ጎን መቆም ያለበት ሰዓት ጊዜ አሁን ነው!
አዎ ግልፅ ነው በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈ ነው እኛንም ዋጋ እያስከፈለን ነው ነገርግን ሊቨርፑል ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በሊቨርፑል ድንቅ ብቃቱን አሳይቶናል በብዙ ብዙ ነገሮች ጠቅሞናል።
ሁሌም ለሊቨርፑል ያለውን አቅም ሁሉ የሰጠውን እገዛ እና ድንቅ ብቃት ወደ ጎን በመተው በጥቂት ስህታቶቹ እየናቁት እየገፉት ይገኛሉ። ለምን ማገናዘብ አቃተን?
እኔ እላለሁ (YNWA) ይሄ ዝማሬ መለያችን መታወቂያን መመኪያችን አሁን ከመቼውም ጊዜ በላይ ለሮ ያስፈልገዋል። ከስሜት እንውጣ ቤተሰብ እባካችሁ🙏
መልካም የስራ ቀን ቤተሰብ👋
@ethioliverpool143