የተገነባ ቡድን ይዞ ነው ይላሉ ያኔ የርገን ክሎፕ ሲወጡ ግን ሊቨርፑል እንኳን የሊጉን ዋንጫ ያነሳል ብለው አደለም ቶፕ 4 ውስጥም አይጨርስም ብለው የገመቱ ብዙ ነበሩ…፤ አሁን ግን ከአእምሯቸው በላይ ሲሆን “የተገነባ ቡድን” የሚል አዲስ ሰበብ ይዘው አሰልጣኙ የሰራውን ታሪክ ለማጠልሸት ይሞክራሉ። ታዲያ የተገነባ ቡድን ከያዘ አመቱ ሊጀመር ሲል ለምን ቶፕ 4 እንኳን አይጨርስም ብላችሁ ደመደማችሁ? ይህንን ለገለልተኛ ደጋፊዎች ትቼዋለሁ።
አርነ ስሎት በመጀመሪያው አብዮት የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ከጫፍ መድረስ እና ቢያንስ የካራባኦ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ነበር…፤ በአርነ ስሎት ቀጣይ አብዮት ምን አይነት ድራማዎችን እንደምንመለከት ለተቺዎቻችን ትቼዋለሁ።
ከአርነ ጋር እንቀጥላለን 🫡
@ethioliverpool143 @ethioliverpool143
አርነ ስሎት በመጀመሪያው አብዮት የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ከጫፍ መድረስ እና ቢያንስ የካራባኦ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ነበር…፤ በአርነ ስሎት ቀጣይ አብዮት ምን አይነት ድራማዎችን እንደምንመለከት ለተቺዎቻችን ትቼዋለሁ።
ከአርነ ጋር እንቀጥላለን 🫡
@ethioliverpool143 @ethioliverpool143