DV 2026 ውጤት ይፋ ሆነ‼️
መልካም እድል ለውድ ኢትዮጵያውያን!
በፈረንጆቹ 2026 ወደ አሜሪካ ለመሄድ እድላቸውን ለመሞከር ባለፈው ዓመት (October 2 to November 7, 2024) ለDV ሎተሪ የተመዘገባችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ ዛሬ የአሜሪካ መንግስት በይፋ የDV 2026 እድለኞችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል!
ውጤቱን ለመመልከት ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም። የአሜሪካ መንግስት ይፋዊ ድረ-ገጽ ላይ በመግባት በቀጥታ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
ይህ ነው ይፋዊው ድረ ገጽ፡ https://dvprogram.state.gov/ESC/
ይህንን ሊንክ በመጠቀም እድላችሁን ገብታችሁ ተመልከቱ!
ውጤቱ የወጣላችሁ እድለኞች እስከሚቀጥለው ዓመት መስከረም ወር ድረስ አስፈላጊውን የኢሚግሬሽን ሂደቶች አጠናቃችሁ ወደ አሜሪካ መግባት ይኖርባችኋል። አለበለዚያ ያገኛችሁት እድል ይሰረዛል።
@Ethionews433 @Ethionews433