በ6 አመትውስጥ በኢትዮጵያ ከ1 ሚሊየን በላይ ቤቶች ተገንብተዋል ተባለ
በኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ ባሉት ስድስት አመታት ከአንድ ሚሊየን በላይ ቤቶች መገንባታቸውን መንግስት ገለፀ።
የኢትዮጵያን ያለፈውን የኢኮኖሚ ሁኔታ እና የአሁኑ የኢኮኖሚ ደረጃ እየተገመገመ ባለበት ወቅት የቤት ችግርን ለመፍታት ከአንድ ሚሊየን በላይ ቤቶች ተገንብተዋል ተብሏል።
የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ዶር ፍፁም አሰፋ ባቀረቡት ንግግር ላይ ጣቢያችን እንደሰማው በ18 አመት ውስጥ ወደ 400 መቶ ሺ ኮንዶሚኒየም ብቻ መገንባታቸውን ያስታወሱ ሲሆን፤
በስድስት አመት ውስጥ ግን ከግሉ ዘርፍ ጋር በቅንጅት በመሆን ከ1 ሚሊየን በላይ ቤቶች ተገንብተዋል ብለዋል።
በዚህም ወደ 71 ሺ የሚጠጉት ቤቶች ግንባታቸው የተደረገው በመንግስት ድጋፍ መሆኑን ገልፀው የተቀረው ግን በግሉ ዘርፍ ትብብር ነው ይለዋል።
የቤቶቹ የግንባታ እድገት የታየውም በግሉ ዘርፍ ጥምረት መሆኑም ተገልጿል።
@Ethionews433 @Ethionews433