የሹፌሩን ብልት ሽፍታዎች ቆረጡት 😭
ይህ የሆነው በሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።😭😭😭
ግለሰቡ የተወለደው ጅማ መስመር ጮራ ነው ። ስራው ደግሞ ሹፍርና። በስራ ላይ እያለ ሽፍቶች ያገኙታል አግኝተው እንዲሁ አለቀቁትም የላይኛውን የብልቱን ክፍል ቆረጡት። ከዚህ በኋላ የታችኛው የብልቱ ቱቦ ተጎድቶ ፈሳሽ መቆም አይችልም እንዲሁ ይፈሳል። ከዛ በኋላ ለዳይፐር እና ለህክምና በቀን በቀን ወጪ ያወጣል። ይህ ቢኒያም የተባለ ሹፌር ቃል በቃል እንደሚናገረው «ፈሳሹ እንኳን ቢቆምልኝ እና ወደ ሹፍርና ስራዬ ብመለስ ደስተኛ ነበርኩ» ይላል።
- የሶስት ልጆች አባት የሆነው ይህ ግለሰብ ሁለቱ ልጆቹ ከአክስቱ ጋር የተቀረው ደግሞ ከእናቱ ጋር ሆነው መበታተናቸውን ይገልፃል። ለህክምና በቀን 1050ብር በሳምንት 7350 ብር ያወጣል።
- ሀኪሞች ህክምናውን በአግባቡ ከተከታተልክ የሚድን ነገር ነው ሲሉ ተናግረዋል። አቅም ያላችሁ ሁሉ ለነፍስ ይሆናችኋልና ተባበሩት።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት⬇️⬇️⬇️
1000514797351
( BINIYAM JEMANEH LIGDI)
@Ethionews433 @Ethionews433