ሩሲያ የአውሮፓ ሀገራት በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ለማሰማራት ማቀዳቸውን አጥብቃ ተቃወመች
ክሪምሊን ባወጣው መግለጫ በሩስያ ድንበር ላይ የሚደረግ የማንኛውም የኔቶ አባል ሀገር ወታደራዊ እንቅስቃሴ አልቀበልም ብሏል።
የክሪምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ሀገራቸው ጉዳዩ እንደሚያሳስባት እና በቅርበት እየተከታተለችው እንደምትገኝ ገልጸዋል፡፡
የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር በሞስኮ እና በኪየቭ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደረግ እንደ የደህንነት ዋስትና የብሪታንያ ወታደሮችን በዩክሬን መሬት ላይ ለማስፈር ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል ።
@Ethionews433 @Ethionews433