ወልቂጤ ከነማ በይፋ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ይሰናበታል ተብሎ ይጠበቃል🟥
ከክለብ ላይሰንሲንግ ችግር ጋር በተያያዘ የመጀመሪያዎቹን ሁለት ጨዋታዎች መጫዎት እና ተጫዋቾቻቸውን ማስመዝገብ ያልቻሉት ወልቂጤ ከነማዎች ህጉ ላይ በሰፈረው መሰረት ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደው የሚጫወቱ ይሆናል ነገር ግን እስካሁን የሊጉ አመራር ውሳኔ አልታወቀም።
ክትፎዎቹ💔
@Ethiopian_Coffee_Sc