Trade War
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የቻይና ሸቀጦች ላይ ጥለውት የነበረውን የ10% ቀረጥ በእጥፍ ወደ 20% ከፍ አደረጉት። ቻይና በበኩሏ ከአሜሪካ የሚገቡ የግብርና ውጤቶችና ሌሎች ቁሳቁሶች ላይ የ15% የቀረጥ ግብር ጥላለች።
ትራምፕ በካናዳ እና በሜክሲኮ ላይ 25% ታሪፍ እና በቻይና ላይ 20% ታሪፎችን ይፋ አድርገዋል፡፡
@Ethiopian_Digital_Library