በተደረገዉ የምርት ጥራት ኢንስፔክሽ የጥራት ደረጃዉን አላሟሉም የተባሉ ከ 40 በላይ ድርጅቶች ከማምረት ሂደታቸው እንዲታገዱ ተደረገ
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ባለፉት 6 ወራት ዉስጥ አስገዳጅ ደረጃ በወጣላቸውና በገበያና ፋብሪካዎች ላይ በሚገኙ የስጋት ደረጃቸው ከፍተኛ በሆኑ 21 የምርት አይነቶች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርት የወጣላቸውን ምርቶችን በሚያመርቱ 210 ፋበሪካዎች በድምሩ 245 ድርጅቶች ላይ የምርት ጥራት ቁጥጥርና ክትትል ስራ መከናወኑን አስታውቋል ።
በዚህም የምርት ጥራት ኢንስፔክሽን ከተከናወነባቸው 245 ድርጅቶች ላይ 194 ወካይ ናሙናዎችን በመውሰድ በተደረገው የላብራቶሪ ፍተሻ ውጤት መሰረት 77 ድርጅቶች ለምርቱ የተቀመጠውን የጥራት ደረጃ ሳያሟሉ 46 ድርጅቶች ደግሞ የጥራት ደረጃ ያላሟሉ መሆናቸውን ተረጋግጧል ብሏል።
የጥራት ደረጃ አላሟሉም የተባሉ እነዚህ 46 ድርጅቶች ከማምረት ሂደታቸው እንዲታገዱ እና ምርታቸውን ወደ ገበያ እንዳያቀርቡ እንዲሁም ከገበያ ላይ እንዲሰበስቡ መደረጉ ተጠቁሟል ።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily