የዩኤስኤአይዲ መዘጋት አለም አቀፋዊውን የቡና ኢንዱስትሪ እያዳከመው እንደሚገኝ ተነገረ
የትራምፕ አስተዳደር የአሜሪካ የውጭ እርዳታ ኤጀንሲ (ዩኤስኤይድ) በድንገት ማቆም የቡና ኢንዱስትሪ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያሳደረ ሲሆን ይህም ወሳኝ ፕሮጀክቶችን አደጋ ላይ ጥሎ በገበያዎች ላይ አለመረጋጋት አስከትሏል።
ይህ እርምጃ በ19 የቡና አምራች ሀገራት ውስጥ ላሉ ተነሳሽነቶች ወሳኝ የገንዘብ ድጋፍን ያቆማል፣ ይህም የድህነት ቅነሳን፣ የምግብ ዋስትናን፣ የግብርና ምርምርን፣ የንግድ ልማትን እና ዓለም አቀፋዊ ጤናን በእጅጉ እንደሚነካ ተነግሯል ካፒታል ያገኘችው መረጃ አመላክቷል።
የቡና ዘርፍ ከዩኤስኤአይዲ አጠቃላይ በጀት ውስጥ የተወሰነ ክፍል ቢወክልም፣ የኤጀንሲው ኢንቨስትመንቶች ከፍተኛ ተጽእኖ ነበራቸው ተብሏል። በቅርብ ጊዜ በተደረገ ትንተና መሰረት፣ ዩኤስኤአይዲ በግብርና ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ላወጣው እያንዳንዱ 1 ዶላር በአማካይ 8 ዶላር የኢኮኖሚ ጥቅም ማስገኘቱ ተገልጿል።
Read More
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily