IMF ይህ ዓመት ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ GDP 117 ቢሊየን ዶላር ሲሆን የኬንያ GDP 132 ቢሊየን ዶላር ይሆናል ሲል ትንበያ አውጥቷል! ይህ ማለት በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያ የነበራት የኢኮኖሚ መጠን መሪነት ወደ ኬንያ ይሸጋገራል ማለት ነው!
በኢትዮጲያ የምንዛሬ ሁኔታ በገበያ እንዲወሰን ከተደረገ ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም መዳከሙ ጠቅላላ ሀገራዊ የምርት መጠኑን ቀንሶታል!
በዚህ ወቅት፡ አንድ የአሜሪካ ዶላር የ129 የኬንያ ሽልንግ ዋጋ አለው! እንዲሁም የ131 የኢትዮጵያ ብር ዋጋ አለው (የብሄራዊ ባንክ የዶላር የጨረታ አማካይ ዋጋ ቢወሰድ)!
ከምንዛሬ ፖሊሲ ለውጡ በፊት (የዛሬ 10 ወር) አንድ የአሜሪካ ዶላር የ57 የኢትዮጵያ ብር ዋጋ ነበረው (የባንኮች Official የሚጠቀስ ተመን ሲወሰድ)!
ኢትዮጵያ የምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ከማድረጓ በፊት (2024) አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ የ134 የኬንያ ሽልንግ ዋጋ ነበረው!
ልዩነቱን የሚፈጥረው የኢትዮጵያ ብር በ10 ወር ውስጥ ከ57 ብር ወደ 131 ብር ሲወርድ የኬንያ ሽልንግ ከ134 ወደ 129 የኬንያ ሽልንግ ከፍ ነው ያለው!
Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily