ወሳኝ ተግሳፅ ከሙሳ ዐለይሂ ሰ፞ላም ህዝቦች ጋር
~~~~~~~~~~~~~~~~~
የአላህ ቅጣት ሲከሰትና ሲመለከቱት ጊዜ:–
{وَقَالُوا يَا أَيُّهَ السَّاحِرُ ادْعُ لَنَا رَبَّكَ بِمَا عَهِدَ عِندَكَ إِنَّنَا لَمُهْتَدُونَ}
"አንተ ድግምተኛ ሆይ! ጌታህን አንተ ዘንድ ቃል በገባልህ ለምንልን። እኛ (ቅጣቱን ቢያነሳልን) ተመሪዎች ነን አሉ።"
ከዚያም አላህ በሙሳ ዱዓና መተናነስ ምክንያት ቅጣቱን አስወገደላቸው። ከዚያስ?
{فَلَمَّا كَشَفْنَا عَنْهُمُ الْعَذَابَ إِذَا هُمْ يَنكُثُونَ}
"ስቃዩንም ከነርሱ ላይ በገለጥንም ጊዜ ወዲያውኑ ቃላቸውን ያፈርሳሉ።"
ቅጣቱ ሲወገድላቸው ጊዜ ግን ተመልሰው ይወነጅሉና ያምፁና ገቡ።
{أَمْ أَنَا خَيْرٌ مِنْ هَذَا الَّذِي هُوَ مَهِينٌ وَلا يَكَادُ يُبِينُ}
"በእውነቱ እኔ ከዚህ ያ እርሱ ወራዳ ንግግሩንም ሊገልፅ የማይቀርብ ከሆነው በላጭ ነኝ።"
አመፀኞች ሆነው ሲመለሱ አላህም ወደ በቀሉ ተመለሰባቸው።
{فَلَمَّا آسَفُونَا انتَقَمْنَا مِنْهُمْ فَأَغْرَقْنَاهُمْ أَجْمَعِينَ }
"ባስቆጡንም ጊዜ ከነርሱ ተበቀልን። ሁሉንም አሰመጥናቸው።"
በዱንያ ጥፋትና ክስረት! በአኺራም እንዲሁ:–
{النَّارُ يُعْرَضُونَ عَلَيْهَا غُدُوًّا وَعَشِيًّا ۖ وَيَوْمَ تَقُومُ السَّاعَةُ أَدْخِلُوا آلَ فِرْعَوْنَ أَشَدَّ العَذَابِ }
"እሳት! በጧትና በማታ በርሷ ላይ ይቀርባሉ። ሰዓቲቱም በምትሆንበት ቀን ‘የፊርዐውንን ቤተሰቦች ብርቱን ቅጣት (ጀሀነምን) ክተቷቸው’ (ይባላል)።
እስከ እለተ ሞት ድረስ ፅናትን እንዲሰጠን አላህን እለምናለሁለ።
🍀 ከፉኣድ ሙሐመድ የዐረብኛ ፅሁፍ ወደ አማርኛ የተመለሰ
https://t.me/IbnuMunewor