የአይን ጠብታ ለፆመኛ
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
لا بأس على الصائم أن يقطر في عينه وإن وجد طعمه في حلقه فإنه لا يفطر به ، لأنه ليس بأكل ولا شرب، ولا بمعنى الأكل والشرب .
"በፆመኛ ላይ አይኑ ውስጥ ጠብታ ቢያደርግ ችግር የለውም። ጣእሙን ጉሮሮው ላይ ቢያገኘው እንኳ በሱ ፆሙን አይፈታም። (ፆሙ አይጠፋም።) ምክንያቱም ይሄ መመገብም መጠጣትም አይደለምና። እንዲሁም የመመገብና የመጠጣትን ይዘት የሚያዝም አይደለምና።"
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/ 205]
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor