ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሌሎች በቀደዱለት የሚፈስ አጀንዳ ተቀባይ ጭፍራ ብዙ ነው። ይሄ ግን ግልብነት ነው። ስንት አንገብጋቢ ጉዳዮች የረባ ገበያ ሳይኖራቸው እንቶ ፈንቶ ነገሮች አየሩን ሲቆጣጠሩት አብረን ልናጅብ አይገባም። ትኩረታችን በሚመለከተን ጉዳይ ላይ ይሁን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor