Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አንድ በቅርብ የማውቀው ሰው ወደ ተ kفير ቡድን ከተቀላቀለ በኋላ ምንም ሳይሰቀጥጠው እነ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚንን ከኢስላም እያስወጣ በግልፅ ሲናገር ሰማሁት። ከዚህ በተቃራኒ ትናንት በብዙ አፈን *ጋጭ አቋሞቹ የተነሳ ሲያወግዘው የነበረውን ሰዪድ ቁጥብን ማወደስና ማጣቀስ ያዘ።
"ሰዪድ ቁጥብ የነብይ ክብር ማገደፉ፣ ሶሐባ ማንቋሸሹ፣ በኢስቲዋእ ላይ ተእዊል ማድረጉ፣ ወዘተ . ምንም ሳይጎረብጥህ እሱን ማወደስና ማጣቀስ ውስጥ የገባሀው ህዝበ ኢስላምን በጅምላ ከኢስላም እያስወጣ በኩ * F ر ስለፈረጀልህ ነው አይደል?" አልኩት። ዝም አለኝ። ሐቂቃው እንደዚያ ነው።
ሰዪድ ቁጥብ የብዙ የዘመናችን የኸዋ rij ቡድኖች የነፍስ አባት ነው። አመለካከቱ የአህለ ሱና አመለካከት እንዳልነበር አድናቂው ኢኽoneዩ ዩሱፍ አልቀርዳዊ እንዲህ ይመስክራል :-
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor