አንድ ልብ ያላልነው ነገር ጆሽ በአሞሪም ስር ትልቅ መሻሻሎች እያሳየ መሆኑን ነው።
በተለይም ተቀይሮ ከገባ በኃላ ለቶትንሀም ተከላካዮች ትልቅ ፈተና ሆኖ ነበር ከጎሉ ባሻገር ሁለት እድሎችን ሲፈጥር ፎስተር ያዳነበትን ድንቅ ሙከራ ጨምሮ በብዙ ትራዚሽኖች ላይ ተሳታፊ ነበር።
ዚርክዚ ከአሞሪም መምጣት በኃላ 3 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል ከአሞሪም በፊት ማስቆጠር የቻለው አንድ ጎል ብቻ ነበር።
@man_united_ethio_fans