ጄሚ ካራገር ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ !
"የዩናይትድ ደጋፊዎች መጨነቅ ያለባቸው ስለ ሊሳንድሮ ነው እኔ በአራት ተከላካዮች በትክክል ይጫወታል ብዬ አላሰብኩም ነበር አጭር ስለሆነ ሆኖም በጣም ምርጥ የመጀመሪያ አመት አሳልፏል።
"በተወሰነ መልኩ እሱ በሶስት ተከላካዮች ለመጫወት ምቹ ነው ብዬ አስቤ ነበር በተለይም ከሁለት ግዙፍ ተከላካዮች ጋር ለግራው ቦታ ተስማሚ ይሆናል ብዬ አስቤ ነበር።
"ነገርግን እኔ እንደማስበው ከአሞሪም መምጣት በኃላ በቦታው ምቾት ተሰምቶት እየተጫወተ አይመስልም እሱ ዛሬ በጣም ደካማ ምሽት ነው ያሳለፈው።
@man_united_ethio_fans