ክለባችን ወደ እስያዊቷ ሃገር!
ማንቸስተር ዩናይትድ በያዝነው የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ በማሌዥያ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ አቅደዋል።
ጉብኝቱ የታቀደውም የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ግንቦት 25 ካለቀ በኋላ እና አለም አቀፍ ጨዋታዎች ከመጀመሩ በፊት ወዲያውኑ ይከናወናል።
ይህንን እድል ወደ ዩናይትድ ያመጣው TEG ስፖርት ሲሆን እንዲሁም ከአለም አቀፍ ዝግጅቶች ኩባንያ እና ከአካባቢው የማሌዢያ ፕሮሞተር ጋር በመተባበር ነው።
እንዲሁም ይህ ጉብኝት ለክለቡ 7.96 ሚሊዮን ፓውንድ ገቢ ያስገኛልም ተብሏል።
[ ዘ-አትሌቲክስ ]
@man_united_ethio_fans