የአንቶኒ የውሰት ውል ሁኔታ!
ሪያል ቤቲሶች የአንቶኒ ከ50% በታች ደሞዙን ይሸፍናሉ ይህም ማለት የአንቶኒን ከግማሽ በላይ የሚያክለውን ደሞዙን ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ይሸፍናል
ክለባችን በአንፃሩ በውሉ ውስጥ የቅጣት አንቀፅ አስገብተውበታል ይህም ተግባራ የሚሆነው ሪያል ቤቲሶች ተከታታይ ጨዋታ ላይ አንቶኒን ወደ ተቀያሪ ወንበር የሚያወረዱ ወይም የማያሰልፉ ከሆነ ተግባራዊ ይደረጋል
[ Abcdesevilla ]
@man_united_ethio_fans