አላዛር አስግዶም በዛሬው ፕሮግራሙ
" አሞሪም ጥሩ አሰልጣኝ ነው አሁን አንዳንድ ጥያቄ ልታነሺበት ትችያለሽ "
" አንጄ ፖስቴኮግሉ ግትር ናቸው ካልን፣ አዳፕ አያደርጉም ካልን አሞሪምን ምንድነው ምንለው? አይብስም ወይ ሲስተም ዲፔደንሰው ?
" የእሳቸው እኮ የአፕሮች( የአቀራረብ )ጉዳይ ነው የሲስተም አይደለም! ለምሳሌ እሳቸው ከ433 በስተቀር አልጫወትም አይሉም "
" አሞሪም ፕሪሲፕሉን አደንቃለው ግን የማይሆኑስ ከሆነ ተጫዋቾቹ? እና ውጤቱ ደግሞ ያስፍልጋል በጣም ያስፈልጋል "
* ለ4-2-3-1 የተሰራ ቡድን ላይ ግዴታ 3-4-3 አጨዋወት እተገብራለው የሚለው የአሞሪም አስተሳሰብ ክለባችንን ወደኋላ እየጎተተው ነው! በተወሰነ መንገድ አዳፕት ቢያደርግ የተሻለ ይመሰለኛል
@man_united_ethio_fans