የአሌሃንድሮ ጋርናቾ ሁኔታ አሁንም ክፍት ነው !
በመጨረሻው የዝውውር መስኮት ሁለት ሳምንታት የእሱ ጉዳይ አሁንም ክፍት ነው።
ናፖሊ ጋርናቾን ለማስፈረም ጫና እያሳደረ ሲሆን አንቶኒዮ ኮንቴ ባለፈው አርብ በቀጥታ ወደ ጋርናቾ ደውሎ ነበር።
ቼልሲ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አድርጎ ነበር በተጨማሪም ቼልሲ ለዝውውሩ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ጠይቋል።
በቅርቡ ሌሎች ንግግሮች ይካሄዳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
[Fabrizio Romano ]
@man_united_ethio_fans