ዩናይትድ ከጠየቀው ዋጋ አልወርድ ብሏል !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለአሌሀንድሮ ጋርናቾ ዝውውር አሁንም ከፍ ያለ ዋጋ መጠየቁን ቀጥሏል።
በዚህም የክለባችን ሰዎች ለአርጀንቲናዊው የመስመር አጥቂ ዝውውር ከ70 ሚሊየን ፓውንድ በታች እንደማይቀበሉ ለተጨዋቹ ፈላጊ ክለቦች ማሳወቃቸው ተገልጿል።
የጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ተጨዋቹን ለማስፈረም ከ40 እስከ 50 ሚሊየን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኝነቱም ቢያሳይም ክለባችን ይሄ ጥያቄ ተቀባይነት እንደሌለው አሳውቋል ተብሏል።
የኔፕልሱ ክለብ ናፖሊ እንዲሁም የምእራብ ለንደኑ ቼልሲ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ለማስፈረም ፍላጎት ያሳዩ ክለቦች ናቸው ።
የመረጃ ምንጫችን እውቁ ዘጋቢ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans