ራሽፎርድ ከአሰልጣኙ ጋር ችግር የለበትም !!
እንግሊዛዊው አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ ከአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጋር ምንም ችግር የሌለበት ሲሆን ለቡድኑም ያለውን ሁሉ ለመስጠት ዝግጁ ነው ተብሏል።
ተጨዋቹ አሁንም ቢሆን የአሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ጥሪ እየተጠባበቀ እንደሚገኝም ተገልጿል።
ሆኖም አሁንም ቢሆን የጀርመኑ ክለብ ቦሩሲያ ዶርቱመንድማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ለማስፈርውም ጥረቱን እንደቀጠለ ተመላክቷል።
ዘገባው ከ ዘ ቴሌግራፍ ፣ ዴይሊ ሜል እና ፕሌቲ ጎል የተውጣጣ ነው ።
@Man_United_Ethio_Fans