ክለባችን የተለየ ማልያ ይጠቀማል !!
የክለባችን ወንዶች እንዲሁም ሴቶች ቡድን በመጭው ግንቦት ወር ላይ በተመረጡ ጨዋታዎች ከላይ ያለውን ማልያ እንደሚጠቀሙ ተገልጿል።
ይህ የሚሆንበት ምክንያትም ከ ማልያ ስፖንሰሩ Snap dragon ጋር በተደረገ ስምምነት ...
Health Injustice ን ለመቃወም በማሰብ መሆኑ ተመላክቷል።
@Man_United_Ethio_Fans