ናፖሊ አዲስ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው !!
የሴርያው ክለብ ናፖሊ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ከክለባችን ለማስፈረም አዲስ የተሻሻለ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑ ተሰምቷል ።
የኔፕልሱ ክለብ ከዚህ ቀደም ያቀረበው የ40 ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ ወዲያውኑ በክለባችን ውድቅ መደረጉ የሚዘነጋ አይደለም።
እንደ ጣልያናዊው አቲሊዮ ማሌና ዘገባ ከሆነ አሁን ላይ ክለቡ በ add Ons መልክ ተጨማሪ ሂሳብ በመጨመር አሌሀንድሮ ጋርናቾን...
ለማስፈረም የተሻሻለ ጥያቄ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀና ውስጥ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሷል ተብሏል።
@Man_United_Ethio_Fans