ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبي يحيى عبدالواسع


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
@Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




📢 › ተከታታይ የረመዷን መግቢያ
📢 › ሙሓደራ ፕሮግራም

📻 || ክፍል 2

🕌 || አስ ሷሊሂን መድረሳና መስጂድ

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
https://t.me/Menhajadama

https://t.me/Menhajadama


📢 › ተከታታይ የረመዷን መግቢያ
📢 › ሙሓደራ ፕሮግራም

📻 || ክፍል 1

🕌 || አስ ሷሊሂን መድረሳና መስጂድ

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
https://t.me/Menhajadama

https://t.me/Menhajadama


ለሁለት ቀን መስጂድ ውስጥ የተሰጠው የፆም ጉዳይ የተብራራበት ምርጥ ፕሮግራም 👇👇


ተራውህ የሀብታሞች ሰፈር ሰግጄ ኢማሙ ቁኑት ላይ ዱኣ ሲያደርግ ሁሉም ኣሚን ሲሉ ቆይተው በዱኣው መሀል እቺን ዱኣ አደረገ" የሰውንም እዳ ክፈልልን "
ብቻዬን ነበር ኣሚን ያልኩት


فصول في الصيام والتراويح والزكاة.pdf
306.9Kb
Shared by PDF Reader. It's so easy and convenient to view & edit PDFs.
Download for free now:https://st.simpledesign.ltd/2AFfEz


አደራ አደራ ስሙት👆👆


📁 || ነገር ግን እናንተ ትቸኩላላችሁ

➟〔ከሪያዱ ሷሊሂን ደርስ የተወሰደ〕

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
▸  https://t.me/Menhajadama


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMk7FvhHh/
አይ አፍሪካ ደሞ ያራግቡለታል
በጅህልና አንደኛ ነው
ቢቀርበትስ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
https://vm.tiktok.com/ZMkWWEYbv/

الحمد لله
አብሽሩ ሪዝቃችን በአላህ እጅ ነው


አሁን ሪያዱሷሊህ👆




ስለሶሻል ሚዲያ ህያው ምስክርነት

እንደዚህ ሰፈር መጥፎም ጥሩም የለም።

አንዳንዴ የዚህ አይነት ሰው ኑሮ አላህ ምድርን አለመገልበጡ ብለህ ሳትጨርስ፤ እዚህ አለም ላይ የዚህ አይነት መልካም ሰው ግን አለ ብለህ በሀሳብ
ጭው የሚያደርግ መልካምነትን የተላበሰ ሰው ታያለህ።
ለማንኛውም ለዩ እንጂ በጅምላ አትፈርጁ።

https://t.me/Menhajadama


📁 || የዑለማዎች ኢጅቲሃድ

➟〔ከቱህፈቱ ሰኒያ ደርስ የተወሰደ〕

• ኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ
---------------------------
https://t.me/Menhajadama


አሁን ሱረቱ ዩሱፍ ሙሉ በአንድ ጀልሳ👆




ስለ ቀለብ ሳያሳስበን ስለ ተምር ውድነት አያሳስበንም፤
እንኳን ተምር ጥቅም የሌለውም ነገር ጨምሯል፤
በተረፈ በተምር ማፍጠር ዋጂብ አይደለም ።







20 last posts shown.