Forward from: Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
አዲሱ የሶሪያ ፕሬዝዳንት አሕመድ አል-ሸርዕ የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉብኝቱን ወደ ሃገረ ሳዑዲ አድርጓል። ከሃገሪቱ መሪ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ጋም ተወያይቷል።
በዚህም ይቀኑ ይሆናል እነዛ በየቀኑ ሳዑዲን ለማጠልሸት ምላሳቸው የተገራላቸው ጉዶች!
የአላህ ሥራ ግሩም ነው። ሶሩያም አልፎላት ለዚህ በቃች። አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።
(إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ ۚ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ ۗ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ)
«ቁስል ቢያገኛችሁ ሰዎቹንም መሰሉ ቁስል አግኝቷቸዋል፡፡ ይኽችንም ቀናት በሰዎች መካከል እናዘዋውራታለን፡፡ (እንድትገሰጹና) አላህም እነዚያን ያመኑትን እንዲያውቅ (እንዲለይ) ከእናንተም ሰማዕታትን እንዲይዝ ነው፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡»
[ኣሊ ዒምራን: 140]
||
t.me/MuradTadesse