አፋር ሎጊያ ካሉ መስጂዶች አንዱ ዛሬ ጁምኣ ሰው ሳይገባ በፊት የተነሳ ፎቶ እዚህ መስጂድ ውስጥ የገጠመንን አጋጣሚ ወደፊት አነሳዋለሁ
መስተካከል ያለባቸው ነገሮችንም እጠቁማለሁ
ግን የመስጂዱ ስፋትና ምንጣፍ የሌለው መሆኑ እንዴት እንደተመቸኝ ፤ መስጂዱ ሰፊ መሆኑን ያወኩት በተለይ አንድ ሶሪያዊ ከተሰገደ ቡኃላ ሲለምን በደንብ አልተሰማንም፤ ግን እንዴት ነው
እነሱ ይህን የሚያህል ድምፅ የሚያወጡት፤ሀበሻኮ ማይክ ከጠፋ ቻው ነው፤አጠገቡ ያሉትም በግድ ነው።
https://t.me/Menhajadama