ሁላችንም እንሄዳለን
ነገር ግን ያስቀረነው ኮቴ
(ስራ ፈለግ) ይቀራል
ጥሩ ፋና ትቶ የሄደ
አማረለት መልካም ነገርም ይጠብቀዋል
ትውስታውም ጥሩ ይሆናል
መጥፎ ፋና ትቶ የሄደ ደግሞ
በተቃራኒው ይሆናል ማለት ነው
ሚጠብቀው ነገርም
ትውስታውም መጥፎ ይሆናሉ
ጥሩ ፋና ትተህ መሄድ ካልቻልክ
መጥፎውን ትተህ አትሂድ
በመጥፎ ከመወሳት
አለመወሳቱ ይሻላልና ።
( إِنَّا نَحْنُ نُحْىِ ٱلْمَوْتَىٰ وَنَكْتُبُ مَا قَدَّمُوا۟ وَءَاثَٰرَهُمْ ۚ وَكُلَّ شَىْءٍ أَحْصَيْنَٰهُ فِىٓ إِمَامٍۢ مُّبِينٍۢ )
እኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን
ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን ፡፡" ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው ፡፡"
[ያሲን 12]
አላህ ሆይ ፋናችንና አካሄዳችንን አሳምርልን
https://t.me/My_Lord_is_with_me