“ትህትናሽ ግሩም ነው”
ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም/2/
እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም/2/
ንፅሕት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ
እንከን የሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ
ባንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ
ዜናው አስገረመን እመቤቴ እመቤቴ
እሳቱን ታቅፈች እመቤቴ እመቤቴ
የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ
ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ
ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ
ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ
ለእኔ መመኪያዬ እመቤቴ
በዓለም እዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ
ሕይወቴ መሮብኝ እመቤቴ እመቤቴ
እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል ድረሽልኝ እመቤቴ እመቤቴ
የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የሁላችን ደስታ. እመቤቴ እመቤቴ
እሙ ለጸሐይ ፅድቅ እመቤቴ እመቤቴ
የሁሉ ጠበቃ. እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የፅድቅ ሥራ. እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም/2/
እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም/2/
አዝ
ንፅሕት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ
እንከን የሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ
ባንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ
የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ
ዜናው አስገረመን እመቤቴ እመቤቴ
እሳቱን ታቅፈች እመቤቴ እመቤቴ
የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ
አዝ
ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ
ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ
ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ
ለእኔ መመኪያዬ እመቤቴ
በዓለም እዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ
ሕይወቴ መሮብኝ እመቤቴ እመቤቴ
እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል ድረሽልኝ እመቤቴ እመቤቴ
አዝ
የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የሁላችን ደስታ. እመቤቴ እመቤቴ
እሙ ለጸሐይ ፅድቅ እመቤቴ እመቤቴ
የሁሉ ጠበቃ. እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል የፅድቅ ሥራ. እመቤቴ እመቤቴ
ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ
የተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All