የሲና ሐመልማል | ሊቀ-መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ
የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት/2/
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድኃኒት/2/
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን
እጹብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ/2/
የሕይወት መሠላል ማርያም አንቺ ነሽ/2/
የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ/2/
በአንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋሕዶ ይስፋፋ
በአንቺ መመኪያነት ማኅበራችን ይስፋ ኦርቶዶክስ ይስፋፋ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
የሲና ሐመልማል የሙሴ ጽላት/2/
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድኃኒት/2/
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን
እጹብ ድንቅ እያልን እናወድስሻለን
አዝ
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ/2/
የሕይወት መሠላል ማርያም አንቺ ነሽ/2/
አዝ
የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ/2/
በአንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋሕዶ ይስፋፋ
በአንቺ መመኪያነት ማኅበራችን ይስፋ ኦርቶዶክስ ይስፋፋ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All