"ዛሬ ጥር 7 ቅድስት ሥላሴ ናቸው።
"ሀገራችንን ከጥፋት፡ህዝባችንን ከስደት ከሞት ይታደጉልን የቀናውን መንገድ ይምሩን መልካሙን በጎውን ስራ ሰርተን ለንስሀ ለስጋወ ደሙ በቅተን እንድናልፍ ይርዱን።
@Orthodoxtewahdoc
ቅድስት ሥላሴ በዕለተ ቀናቸው ያላሰብነውን ደስታ ይስጡን፡፡🙏❤
"ሀገራችንን ከጥፋት፡ህዝባችንን ከስደት ከሞት ይታደጉልን የቀናውን መንገድ ይምሩን መልካሙን በጎውን ስራ ሰርተን ለንስሀ ለስጋወ ደሙ በቅተን እንድናልፍ ይርዱን።
@Orthodoxtewahdoc
ቅድስት ሥላሴ በዕለተ ቀናቸው ያላሰብነውን ደስታ ይስጡን፡፡🙏❤