Guys ይሄን ግን ተረድታችኋል?
Notcoin community በኖትኮይን ኤርድርፕ ሀሪፍ ከፈሉ እና እራሳቸው ኖትኮይን ኢንቨስት የሚጠይቅ ኖት ፓክስልን ላውንች አደረጉ ግን ኢንቨስተሩን ጎድተው በኖት ኮይን የከፈሉትን በኖትፒክስል አካክሰውታል።
X empireም እንደዛ ነው ያረጉት በX ኢምፓየር ሀሪፍ ሰጡ እና በzoo ሁላችንንም ጎድተው በX ኢምፓየር የከፈሉትን መልሰው ተቀበሉ።
Majorም ተመሳሳይ ነው በMajor ሰጡ በmemhash ተቀበሉ!
የቴሌግራም ኤርድሮፓች System እንደዚ ሳይሆን አይቀርም ሰውን ለመሳብ መጀመሪያ ሀሪፍ ይሰጡና በቀጣዩ ሰውን ኢንቨስት እንዲያረግ አርገው ያከስሩና መጀመሪያ የከፈሉትን በደንብ ያካክሳሉ።
አሁንም Cattea የምሰሩ ካላቹ እንዳሰሩ🌟 የCatizen communuty ነው Catteanm ላውንች ያረጉት so በካቲዝን የከፈሉትን በCattea ሊያካክሱ ነው 100%
@Premier_League_Airdrop