ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ Airdrop ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ᴘʀᴇᴍɪᴇʀ ʟᴇague ET ᴄƦʏᴘᴛᴏ በኢትዮጵያ ታላቁ የፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ🇪🇹 የቴሌግራም ቻናል አጋር ቻናል ነው።
ለአስተያየት ➩ @Loxi_cr7
Crrator ➲ @Habta77

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Okx wallet😁


Paws ቢትጌት ላይ ተካቷል🔥

ከ10 ቀን በኋላ ሊስት ይደረጋል።

ነገ Claim ማድረግ ይጀመራል!

@Premier_League_Airdrop


🟢Arichain Wallet Testnet
🟢Reward :
$ARI Token for All

➡️$10Million Fundraise

⌛Download Wallet :

https://play.google.com/store/apps/details?id=arichain.app.ari.wallet

🔴የአሰራር ቅደም ተከተል:

✔️Download ያደረጋችሁትን App በመክፈት Testnet የሚለውን መንካት

✔️Sign up የሚለውን በመንካት በEmail መመዝገብና Verify ማድረግ

✔️ይህን ኮድ በInvitation code   ቦታ ላይ ማስገባት ➡️ 67961277e34d8 ካስገባችሁ 50 point ይሰጣችኋል።

✔️Master key save አድርጋችሁ አስቀምጡ

✔️በየቀኑ እየገባችሁ Check አድርጉ

‼️እንዳያመልጣችሁ ጥሩ ፕሮጀክት ነው።


Breaking Breaking 🐾🐾🐾🐾

Anyone who withdraws $PAWS to Bybit will receive an extra 10K-15K $PAWS come 18th March 🔥

So Frens, what exchange will you withdraw your Paws come 18th??

- Solfare Wallet
- Phantom wallet
- Binance {50/50}
- Gate
- Bitget
- Bybit
- Mexc
- Kucoin

Remember more rewards incoming from other exchanges


PAWS !!!

🐾$PAWS ከላይ ያሉትን ቶክኖች HOLD አርገው ለነበሩ USERS HOLD ባረጉት ልክ የ $PAWS TOKEN ሰጠዋል, HOLD ያረጋቹ ያረጋቹበትን WALLET CONNECT አርጋችሁ ALLOCATION CHECK አርጉ


Checker out
https://paws.community/app/solana-og
Only Solana OG members


🔹||| Paws በ Whales Premarket ላይ


😳paws


GM😎


Paws በባይቢት ፕሪማሬክት ሊስት ተደርጓል።

Floor price 0.0017$ #bybit


ROAM ሊስት ተደርጓል።

የሰራቹ🔥


What is this?

Ton is dropping badly.

@Premier_League_Airdrop


PAWS TOKENOMICS !

@Premier_League_Airdrop


የመጨረሻ ተስፋችን🙏


🚨 ሰበር

Paws March 18 ሊስት ይደረጋል ።

@Premier_League_Airdrop


Guys after we cooked by zoo and memhash, ምን ለማረግ አሰባቹ?

አሁንም የቴሌግራም ኤርድሮፕ መስራት - 👍

የWebsite ኤርድሮፓችን መስራት - 🔥

ኤርድሮፕ ማቆም - 👎

@Premier_League_Airdrop




Market🔥🔥🔥

@Premier_League_Airdrop


Forward from: ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™
አ ድ ዋ !!!

የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል ፤ የኢትዮጵያዊያን ኩራት ፤ የነጩ ዘመናዊ ሰራዊት በጥቁሩ እና ኋላቀሩ ህዝብ ሽንፈትን የቀመሰበት መራር ቀን !

ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!!❤ እንኳን ለአድዋ የድል በአል በሰላም አደረሳችሁ!🙏

SHARE |  @Premier_League_Sport


Escape the matrix! 9-5 ማምለጥ አለባችሁ!

ይህንን በምን ማሳካት እንችላለን ካላችሁ፦ capital ይጠይቃል

✅የራሳችሁን ቢዝነስ መጀመር ለምሳሌ እቃዎች እያተረፉ መግዛት መሸጥ የመሳሰሉትን! ይህን አነስ ባለ ካፒታል ይጀመራል

✅Dropshipping ይህም ምርጡ ነው ግን ትንሽ ከበድ ይላል እዚ ሀገር እና ገዢዎች ማግኘትም ከበድ ይላል

✅ሌላው ደሞ Trading The best way ነው ለኔ ይሄ ትሬዲንግ አዛ ነው ግን የጊዜ ጉዳይ ነው ባለ ሀብት የመሆናቹ ጉዳይ consisted ከሆናችሁ ግን ብዙዎቹ ሲጀመሩ በደንብ ስለሚከስሩ ባንዴው ይቋርጣሉ!ይህ ጥሩ አይደለም በስረአት መማርና ከዛ በጥንቃቄ ትሬድ ማረግ ነው ጥሩ ስጀምሩ forex trading ብዙዎቹ ሚሰሩት ስተት Social media ላይ የትሬደሮችን ኑሮ በማየት እኔም ባንዴው እኖደነሱ ካልሆንኩ በማለት ነው! እሱ ነው ዋነኛው ስትት በትሬዲንግ ባንዴው ስኬታማ ካልሆንኩ ማለት በገዛ እጅ መክሰር ነው።

የፎሬክስ ትሬዲንግ ከጀማሪ level ጀምሮ እንዲቀርብላችሁ ትፈልጋላችሁ?


Guys ይሄን ግን ተረድታችኋል?

Notcoin community በኖትኮይን ኤርድርፕ ሀሪፍ ከፈሉ እና እራሳቸው ኖትኮይን ኢንቨስት የሚጠይቅ ኖት ፓክስልን ላውንች አደረጉ ግን ኢንቨስተሩን ጎድተው በኖት ኮይን የከፈሉትን በኖትፒክስል አካክሰውታል።

X empireም እንደዛ ነው ያረጉት በX ኢምፓየር ሀሪፍ ሰጡ እና በzoo ሁላችንንም ጎድተው በX ኢምፓየር የከፈሉትን መልሰው ተቀበሉ።

Majorም ተመሳሳይ ነው በMajor ሰጡ በmemhash ተቀበሉ!

የቴሌግራም ኤርድሮፓች System እንደዚ ሳይሆን አይቀርም ሰውን ለመሳብ መጀመሪያ ሀሪፍ ይሰጡና በቀጣዩ ሰውን ኢንቨስት እንዲያረግ አርገው ያከስሩና መጀመሪያ የከፈሉትን በደንብ ያካክሳሉ።

አሁንም Cattea የምሰሩ ካላቹ እንዳሰሩ🌟 የCatizen communuty ነው Catteanm ላውንች ያረጉት so በካቲዝን የከፈሉትን በCattea ሊያካክሱ ነው 100%

@Premier_League_Airdrop

20 last posts shown.